Created on 14 November 2025
ከተለያዩ የኢትዮጵያ ሚዲያ ተቋማት የተውጣጡ 20 የሚደርሱ ጋዜጠኞችና አዘጋጆች በእስራኤል የ6 ቀናት ጉብኝት እንደሚያደርጉ ተገለጸ፡፡ የፊታችን እሁድ ወደ እስራኤል ቴልአቪቭ የሚጓዙት ጋዜጠኞቹ፣ በቆይታቸው የሦስት ትላልቅ ሃይማኖቶች እምብርት በሆነችው ኢየሩሳሌም የሚገኙ ቅዱስ ሥፍራዎ
Created on 13 November 2025
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል፣ ጂንካ ከተማ በተከሰተው በውል ያልታወቀ በሽታ ለተያዙ ሰዎች "ሕምክና ሲሰጡ የነበሩ" ሁለት የጤና ባለሙያዎችን ጨምሮ ስድስት ሰዎች መሞታቸውን የጂንካ አጠቃላይ ሆስፒታል ለቢቢሲ ገለጸ። የበሽታውን ምልክታ ባሳዩ ታካሚዎች ላይ "በፍጥነት የኩላሊት ሥራ የማቆም (fail
Created on 13 November 2025
የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ መስለው የሞባይል ስልክ ስርቆት ፈፅመው ለማምለጥ ሲሞከሩ በተያዙ 7 ተጠርጣሪዎች ላይ የምርመራ ስራው መቀጠሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ አስታወቀ፡፡ የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ መስለው በተለምዶ "ሿሿ” የተባለውን ወንጀል በመፈፀም ሞባ
Created on 10 November 2025
የዲጂታል ጤና ኮንፈረንስና ኤግዚቢሽን እየተካሄደ ነው ጤና ሚኒስቴር “ጤንነቴ የሞባይል መተግበሪያን” በአዲስ አበባ የሳይንስ ሙዚየም በመካሄድ ላይ በሚገኘው የዲጂታል ጤና ኮንፈረንስና ኤግዚቢሽን የመክፈቻ መርሃግብር ላይ ይፋ አድርጓል። በፕሮግራሙ ላይ የተገኙት ፕሬዝዳንት ታዬ
Created on 09 November 2025
የጋዛን ሰብዓዊ ቀውስ ለመፍታትና ዓለም አቀፍ ወዳጅነትን ለማጠናከር ያለመው ጉባኤ፤ በፈረንጆቹ ህዳር 11 እና 12 ቀን 2025 ይካሄዳል። ከመላው ዓለም አራት መቶ የሚሆኑ ሰዎች ይታደሙበታል በተባለው ጉባዔ ፣ የሰብዓዊ መብት ጠበቆች፣ የሚዲያ ባለሙያዎች ፣ የሲቪል ማህበረሰብ ተወካዮችና ምሁራን ይገኙበታል
የእኔ ነገር አላርፍም አይደል? እነሆ ስድስተኛ መጽሐፌን ላስመርቅ ነው። "ዥዋዥዌ" ብዬዋለሁ። አርባ ሰባት የዘመን ማስታወሻ
የኢትዮጵያ ቤተመዛግብትና ቤተመጻሕፍት 10ኛውን የወር ወንበር በድምቀት አከናወነ። በአስረኛው የወር ወንበር "ስለ አደባባይ ሐውልቶቻችን ሥነ ጥበባዊ ወግ" የኢትዮጵያ

