ከጎርፍ አደጋው 10 ደቂቃዎች በፊት የተሰጠ ውሳኔ
Created on 01 September 2026
*ርዕሰ መምህሩ የ900 ተማሪዎችን ህይወት ታድገዋልበኔፓል ኑዋኮት ወረዳ በሚገኘው ትሪቡቫን ትሪሹሊ ትምህርት ቤት ርዕሰ መምህር የሆኑት ራጄንድራ ዳዋዲ፣ አሰቃቂው ጎርፍ ትምህርት ቤቱን ከመደምሰሱ ከ10 ደቂቃ በፊት ባደረጉት ፈጣን ውሳኔ የ900 ተማሪዎችን ህይወት ታድገዋል። በዕለቱ ከጧቱ 3፡10 ላይ ጎርፍ እየመጣ