Wednesday, 29 October 2025 15:37

በመዲናዋ በሦስት ወራት ብቻ ከ3 ሺ በላይ ፍቺ ተፈጽሟል

Written by 
Rate this item
(2 votes)
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሲቪል ምዝገባና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ እንዳስታወቀው፤ በመዲናዋ በሩብ ዓመቱ 3 ሺ 32 ፍቺ ተመዝግቧል፡፡
ኤጀንሲው ይህን ያህል ፍቺ የተመዘገበው በተጠቀሰው ጊዜ ጋብቻ ከፈጸሙ 10 ሺ 696 ጥንዶች መካከል መሆኑን ገልጿል።
በመዲናዋ በሦስት ወራት ጊዜ ውስጥ የተመዘገበው ከፍተኛ መጠን ያለው ፍቺ እጅግ አሳሳቢ ነው ተብሏል፡፡
የቴሌግራም ቻናልችንን በመቀላቀል የአዲስ አድማስን መረጃ ይከታተሉ…
Read 932 times