የጋና መንግሥት ከመዋዕለ ሕፃናት እስከ አንደኛ ደረጃ ድረስ በአገር ውስጥ ቋንቋዎች ማስተማርን አስገዳጅ ማድረጉ የተዘገበ ሲሆን፤ እስከዛሬ የማስተማሪያ ቋንቋ ሆኖ የቆየው እንግሊዝኛ ቀርቷል ነው የተባለው፡፡
እርምጃው ባህላዊ ማንነትን ለማጠናከርና በወጣት ተማሪዎች መካከል የትምህርት ውጤቶችን ለማሻሻል ያለመ እንደሆነ ተነግሯል፡፡
የቴሌግራም ቻናልችንን በመቀላቀል የአዲስ አድማስን መረጃ ይከታተሉ…

