Friday, 05 May 2023 00:00

ሳሙኤል ተስፋዬ ሃገር ፍቅር ቴአትር ቤት የኤግዚቢሽን አዳራሽ ያሳያል

Written by 
Rate this item
(0 votes)

"የእምዬ አለላዎች" የተሰኘ የሥዕል ኤግዚቢሽን ከቅዳሜ ሚያዚያ 28/ 2015 ዓ.ም አንስቶ እስከ ግንቦት 12/2015 ዓ.ም በታላቁ የሃገር ፍቅር ቴአትር ቤት የኤግዚቢሽን አዳራሽ ያሳያል። ቅዳሜ 10 ሰዓት ላይ መክፈቻው ላይ መገኘት በእፍታው ከመገኘት በላይ ባለሙያን ማክበር ነውና የቻላችሁ አትቅሩ። ያልቻላችሁ ዐውደ ርዕይው ክፍት በሆነባቸው ዕለታት ፈጥናችሁ ጎብኙት።

Read 1603 times