Friday, 06 January 2023 00:00

የዲበኩሉ “የቱ ጋር ነህ” አልበም ቅዳሜ ይለቀቃል

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(4 votes)

የታዋቂው ድምጻዊ ዲበኩሉ ታፈሰ “የቱ ጋር ነህ” የተሰኘ አዲስ የሙዚቃ አልበም አርብ ታህሳስ 28 ቀን 2015 ዓ.ም እንደሚለቀቅ  ተገለጸ፡፡
አልበሙ 13 ዘፈኖችን ያካተተ ሲሆን በግጥም ይልማ ገ/አብ እና ያምሉ ሞላ ተሳትፈዋል፡፡ አልበሙን ለመሥራት አንድ ዓመት ነው የፈጀው ተብሏል፡፡
አልበሙ በኬኔትክ መልቲሚዲያ እና በዲበኩሉ ዩቲዩብ እንዲሁም በሁሉም ኦንላይን መተግበሪያዎች እንደሚለቀቅ ተጠቁሟል፡፡

Read 990 times