Sunday, 10 July 2022 19:30

አዝማች-የጉራጌ ሕዝብ አጭር ታሪክ” ከ48 ዓመት በኋላ ዳግም ታተመ

Written by 
Rate this item
(2 votes)

  በሰይፉ ድባቤ “አዝማች-የጉራጌ ሕዝብ አጭር ታሪክ” በሚል ርዕስ የተዘጋጀው መጽሐፍ ከ48 ዓመት በኋላ ለሁለተኛ ጊዜ ታትሞ ለንባብ በቃ።
የመጽሐፉ መጀመሪያው ዕትም በ1966 ዓ.ም  በተስፋ ገብረ ሥላሴ ማተሚያ ቤት ታትሞ ሲወጣ፣ ሁለተኛው ዕትም በሰኔ 2014 ዓ.ም በሜጋ ማተሚያ ቤት ታትሞ መውጣቱ ታውቋል። መጽሐፉ በስምንት ክፍሎች  የተሰናዳና በ99 ገጾች የተቀነበበ ሲሆን፤ በ80 ብር ለገበያ ቀርቧል።
ደራሲው ሰይፉ ድባቤ፣ ሐምሌ 7 ቀን 1986 ዓ.ም ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸው በመጽሐፉ “ቀዳሚ ቃል” ላይ ተገልጿል።

Read 30210 times