Tuesday, 06 July 2021 17:36

የክብርት ዶክተር አበበች ጎበና የቀብር ስነ-ስርዓት በመንበረ ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል በዛሬው ዕለት ተፈጽሟል፡፡

Written by 
Rate this item
(3 votes)

በቀብር ስነ ስርዓቱ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስትያን ፓትርያሪክ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ፣ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ፣ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ኃላፊዎች እና ወዳጅ ዘመዶቻቸው ተገኝተዋል።
ክቡር የሆነውን የሰውን ልጅ ከጎዳና እያነሱ አጥበው፣ አብልተው፣ አስተምረው በርካታ ልጆችን ለቁም ነገር ማብቃት የቻሉ ጀግና ሴት ነበሩ፡፡

አዲስ አድማስ በክብርት ዶ/ር አበበች ጎበና ሞት የተሰማውን ሀዘን እየገለጸ፣ለወዳጅ ዘመዶቻቸው እና ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ መጽናናትን ይመኛል፡፡

Read 7895 times