Print this page
Saturday, 03 April 2021 18:38

“ንቅሳታሟ ዶሮ እና ደጓ ወፍ” ነገ ይመረቃል

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(2 votes)

   “ንቅሳታሟ ዶሮ እና ደጓ ወፍ” የተሰኘ የልጆች መፅሐፍ ሰሞኑን ለገበያ የቀረበ ሲሆን በነገው ዕለት ከጠዋቱ በ3 ሰዓት በብሔራዊ ትያትር እንደሚመረቅ ተገልጿል፡፡
በስንዱ ቢሰነብት የተዘጋጀው መፅሐፍ ልጆች ቀለም የሚቀቡበ፣ት ስዕል የሚስሉበት፣ ካነበቡ በኋላ ሀሳባቸውን የሚገልፁበት ባዶ ቦታ ያካተተ ነው። በ39 ገጾች የተሰናዳው የልጆች መፅሐፉ፤ በ45 ብር ለገበያ ቀርቧል። ወላጆች በነገው በየምርቃት ስነ-ስርዓት ላይ ከልጆቻቸው ጋር ይታደሙ ዘንድ ተጋብዘዋል።

Read 11984 times