ንግሥት ዘውዲቱ ደብረ ብርሃን በአንድ ገዳም አንድ ካህን ሾሙ። ያ ካህን ባሪያ ኖሯል። ስለዚህም ካህናቱ አልወደዱትም። በዚያ ላይ የተለመደውን የካህናቱን ግብር ሳያበላ ቀረና ንግስት ዘንድ ከሰሱት- ካህናቱ ተቆጥተው ማለት ነው። ችሎት ቀረቡ ተካሰው።
ንግሥትም- “አንተ፣ ምን ሆነህ ነው የተለመደ ግብራቸውን ሳታበላቸው የቀረኸው?” አሉና ጠየቁት።
ካህኑም- “ንግሥት ሆይ፤ እኔ ለስንት ጅብ ላበላ ነው?!!" አለና መለሰ
ይሄኔ- ከካህናቱ አንዱ፡-
“እንግዲያውስ ንግሥት ሆይ፤ ይህ ካህን ይነሳልን። ለነገሩ አንድ አህያስ ለስንት ጅቦች ሊሆነን ነው? ይነሳልን!”
ማስታወሻ፡- አህያ ነው ያሉት ባሪያ ነው ለማለትም ነው፤ በዚያ ዘመን ቋንቋ፡፡
Published in
ጥበብ
Latest from Administrator
- Russia's meat grinder soldiers - 50,000 confirmed dead
- German spying: Two suspected spies arrested in avaria
- የእስራኤል እና የኢራን ፍጥጫ
- Insights on Israel's Response: Interview with Mr. Tomer Bar-Lavi, Chargé d’Affaires at the Embassy of Israel to Ethiopia
- Barr, a vocal Trump critic, says he will ‘support the Republican ticket’ in November