በደራሲ ዶ/ር መለሰ ታዬ የተፃፈው “ የታካሚው ማስታወሻ” ደግና ክፉዎች መፅሐፍ ሰሞኑን ገበያ ላይ ዋለ። መፅሐፉ በማህበራዊ፣ በስራና በአካባያችን የሚገጥሙንን ፈተናዎች ከተለያየ አቅጣጫ የሚያስቃኝ መፅሐፍ ነው ተብሏል።
የመፅሐፉ መታሰቢያነትም ታመው እንደደታመሙ ለማያውቁ፣ ቤተሰብም ሆነ ማህበረሰቡ ሊረዳቸው ላልቻሉ፣ በማህበራዊም ሆነ በስራቸው ባላቸው አቅምና ተሰጥኦ ልክ ህይወታቸውን መምራት ላልቻሉ ህመም አልባው በሽታ መሰናክል ለሆነባቸው ይሁን ብሏል ደራሲው። በ219 ገፅ የተቀነበበው መፅሐፉ፤ በ200 ብር ለገበያ ቀርባል።
Sunday, 29 November 2020 15:50
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና