Saturday, 03 October 2020 13:02

“ስብዕና እና መክሊት” ለንባብ በቃ

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(1 Vote)

 በዶ/ር ብስራት ማርቆስ የተሰናዳውና ስብዕና እና መክሊት” ለስኬታማነትና ተጽእኖ ፈጣሪነት የሚል ርዕስ የተሰጠው መጽሐፍ ለንባብ በቃ፡፡ ፀሐፊው ስለ ስብዕናና መክሊት ምንነት፣ ስብዕናና መኪሊት ስለሚገነባባቸውና ስለሚያድግባቸው ሁኔታዎች በስፋት የተነተኑ ሲሆን፣ ከአፄ ቴዎድሮስና አፄ ምኒልክ እስከ ስራ ፈጣሪዎች፣ የፖለቲካ መሪዎች፣ የሀገር ውስጥና የውጭ አገር ፕሬዚዳንቶች፣ ከደራሲያን እስከ ድምፃዊያን ያሉ በሀገር ውስጥና በውጭ የሚገኙ ተጽእኖ ፈጣሪዎች ስብዕናና መክሊት በመጽሐፉ በምሳሌነት ተካትቷል፡፡ በ171 ገጽ የተቀነበበውና የሰዎችን ስብዕናና መክሊት ለመገንባት ሁነኛ መሳሪያ ነው የተባለለት መጽሐፉ፣ በ180 ብር ለገበያ ቀርቧል፡፡


Read 4028 times