አስደማሚ የሸገር ፕሮጅቶች----ከአድዋ የሚተካከል ድል በህዳሴ ግድብ---ወደ ህዋ ያመጠቅናት ሳተላይት--ጠ/ሚኒስትሩ ያሸነፉት ታሪካዊ የኖቤል ሽልማት--ከ5 ሚ. በላይ ችግኞች በአረንጓዴ አሻራ--
አስከፊው የኮሮና ወረርሽኝ--- የነውጠኞች ሁከትና ግርግር ---አሰቃቂ ሞትና ውድመት----የዳያስፖራ ጽንፈኞች የአመጽ ጥሪ --የ"ዳውን ዳውን" ፖለቲካ አቀንቃኞች-- ያወዛገበ የብሔራዊ መግባባት መድረክ --የህግ የበላይነትና የታዋቂ ፖለቲከኞች እስር--የሸገር -የመሬት ወረራ--
Published in
ዜና