በገጣሚ ዩሱፍ ግዛው ዓለምጉድ የተጻፉ በርካታ ግጥሞችን ያካተተው “ናፍቆት” የተሰኘ የግጥም መድበል ሰሞኑን ለንባብ በቃ።
ገጣሚው ህልሙን፣ ምኞቱንና የሕይወት ፍልስፍናውን በግጥሞቹ ዳስሷል። ከ90 በላይ ረዣዥምና አጫጭር ግጥሞችን ያካተተው “ናፍቆት”፤ በ160 ገፆች ተቀንብቦ፣ በ100 ብር ለገበያ ቀርቧል።
Saturday, 20 June 2020 12:02
“ናፍቆት” የግጥም መድበል ለገበያ ቀረበ
Written by ናፍቆት ዮሴፍ
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና