Saturday, 20 June 2020 10:58

የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዩት ዘገባው ተቋሙን የማይመለከትና የተሳሳተ ነው አለ

Written by 
Rate this item
(1 Vote)

  በግንቦት 29 ቀን 2012 እትም የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዩት ጥናት ነው በሚል በአዲስ አድማስ ጋዜጣ የወጣውና በኢትዮጵያ እስከ ህዳር 2013 ዓ.ም ድረስ ከ8.5 ሚሊዮን በላይ ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ሊያዙ ይችላሉ፤ ከ26 ሺ በላይ ሰዎች ደግሞ በበሽታው ይሞታሉ የሚለው ዘገባ ኢንስቲቲዩቱን የማይመለከትና የተሳሳተ መረጃ ነው - ብሏል።

Read 997 times