መድሃኒትዎን አለመከታተል ኮሮና ቫይረስ ከተገኘብዎት ወደ ከባድ በሽታ የመቀየር እድሉ ይጨምራል፡፡
Created on 22 April 2024
*በኤክስፖው ከ30ሺ በላይ ለሚሆኑ ጎብኚዎች ነጻ የህክምና ምርመራ ይሰጣልአፍሮ-ኤዥያ ዓለማቀፍ የጤና ኤክስፖ፣ እዚህ አዲስ አበባ በኤግዚቢሽን ማዕከል፣ ከግንቦት 9-11 ቀን 2016 ዓ.ም ለሦስት ቀናት ሊካሄድ መሆኑ ተገለጸ፡፡በኤክስፖው ላይ ከ400 በላይ የአገር ውስጥና የውጭ ድርጅቶች፣ ከ30ሺ በላይ ጎብኚዎች
Created on 22 April 2024
በባሮክ ኢቨንት ኦርጋናይዘር አ.ማ የተዘጋጀው የፋሲካ ባዛርና ኤክስፖ ቅዳሜ ሚያዝያ 12 ቀን 2016 ዓ.ም ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት፣ ባለሃብቶችና ታዋቂ ግለሰቦች በተገኙበት በሚሊኒየም አዳራሽ በይፋ ተከፈተ፡፡የፋሲካ ባዛርና ኤክስፖው እስከ ሚያዝያ 26 ቀን 2016 ዓ.ም ለጎብኚዎች ክፍት ሆኖ እንደሚቆይ ታውቋ
Created on 20 April 2024
ብልፅግና “የሚዲያ ሠራዊት” አደረጃጀት የለም ሲል አስተባበለበገዢው ብልፅግና ፓርቲ በተለይም በአዲስ አበባ ከተማ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ስር የሚንቀሳቀሱና ‘የሚዲያ ሠራዊት’ የሚል ስያሜ የተሰጣቸው የፓርቲው አባላት፤ መንግሥትን በሚተቹና በሚቃወሙ ግለሰቦች ላይ ሐሰተኛ መረጃ የማሰራጨት ዘመቻ ሥርጫትላይ መሳተፋቸውን
Created on 20 April 2024
ከተከፈተ 17ኛ ዓመቱን ያስቆጠረውና እስካሁን ከ3ሺ800 በላይ የፋሽን ዲዛይነሮችን አሰልጥኖ ያስመረቀው ኔክስት ፋሽን ዲዛይን ኮሌጅ ፤ አዲሱን የማስተር ክላስ ሥልጠናውን ቅዳሜ ምሽት ሚያዝያ 12 ቀን 2016 ዓ.ም ቦሌ ዩጎ ሰርች አጠገብ በሚገኘው ሪያሊቲ ፕላዛ ህንጻ ላይ በይፋ መጀመሩን አስታወቀ፡፡የፋሽን ማስተር
Created on 18 April 2024
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የክብር ሽልማት ምርጥ 5 ዕጩዎች ታወቁ !በቃል መልቲሚዲያ አማካይነት ‹‹ክብር ሽልማት›› በሚል ሀሳብ ለደራሲዎችና ለሚዲያ ባለሙያዎች ዕውቅና ለመስጠት ታላቅ ሀገራዊ እንቅስቃሴ መጀመሩ ይታወቃል፡፡ በዚህም መሰረት የክብር ሽልማት አዘጋጆች ካለፈው ዓመት አንስቶ ባለሙያዎች፣ በድረገጽ እና በሌ
ዛሬ ሰኞ ሚያዝያ 7 2016 ዓ.ም ከቀኑ 11:00 ሰዓት ጀምሮ በዓለም ሲኒማ ጥሪ የተደረገላቸው የጥበብ
መግቢያው በነፃ!"አቦ ሰም" ተውኔት በነፃ ለታደሚያን ይቀርባል! የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የአምስተኛ ዓመት የቴአትር ጥበባት ተማሪዎች
ባልተለመደ መልኩ በምስጢር ተይዞ የቆየው የአንጋፋው ደራሲና ሃያሲ አለማየሁ ገላጋይ 17ኛ መፅሐፍ ዛሬ ከቀኑ በ10