Friday, 10 April 2020 16:31

በኮሮና ቫይረስ በሽታ ምክንያት በሀገራችን በዛሬው እለት ሦስተኛው ሰው ህይወት አለፈ

Written by 
Rate this item
(5 votes)

በኮሮና ቫይረስ በሽታ ምክንያት በሀገራችን በዛሬው እለት ሦስተኛው ሰው ህይወት ማለፉን ስገልጽ በከፍተኛ ሀዘን ነው። ታማሚዋ በለይቶ ማቆያ ከመጋቢት 28 ጀምሮ ህክምና ሲደረግላቸው የነበርና ከገቡበት ቀን ጀምሮ በጽኑ ህሙማን ክፍል ክትትል ላይ የነበሩ ናቸው።

Read 3215 times Last modified on Friday, 10 April 2020 17:02