Print this page
Saturday, 15 February 2020 12:19

‹‹የሴረኛ ጥላ›› ልብ ወለድ መጽሐፍ ገበያ ላይ ዋለ

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(1 Vote)

     የእውቁ ደራሲ ገብረ ክርስቶስ ሀይለ ሥላሴ ስራ የሆነው ‹‹የሴረኛ ጥላ›› ልብ ወለድ መጽሐፍ ገበያ ላይ ዋለ፡፡ በተለያዩ አገራዊ፣ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ጉዳዮች ዙሪያ የሚያጠነጥነውና ወቅታዊ የአገራችንን ጓዳዎች የሚፈተሽው መጽሐፉ፣ በልብ ወለድ መልክ ያሉብንን ችግሮች ስጋ አልብሶ ቢያሳይም መፍትሄዎችንም ግን አብሮ የሚያመላክትና አቅጣጫ የሚጠቁም ነው፡፡ በ21 ምዕራፎች ተከፋፍሎ በ342 ገጽ የተቀነበበው መጽሐፉ በ200 ብር ለገበያ ቀርቧል፡፡


Read 1144 times