Print this page
Monday, 06 January 2020 00:00

‹‹የኢ/ያ የሰሜኑና የመሀል አገሩ የእርስ በእርስ ጦርነቶች›› መጽሐፍ ለንባብ በቃ

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(7 votes)

   የቀድሞ የወታደራዊ መረጃ ሀላፊ በነበሩት ብ/ጀነራል ታደሰ ተክለ ማርያም የተፃፈውና ከ196 እስከ 1983 ዓ.ም የነበረውን የሰሜኑንና የመሃል አገሩን የኢትዮጵያ የእርስ በእርስ ጦርነቶች የሚያትተው ‹‹የኢትዮጵያ የሰሜኑና የመሀል አገሩ የእርስ በእርስ ጦርነቶች›› የተሰኘ መጽሐፍ ለንባብ በቃ፡፡
ፀሐፊው በመጽሐፋቸው ለጦርነቱ መነሻ የነበሩ ምክንያቶችን በየትና እንዴት እንደተካሄዱ በጦርነቱ መሃል ስለተከሰቱ ነገሮች ካዩት ካነበቡት ከኖሩት እያጋመዱ በስፋት ተንትነዋል በሰባት ምዕራፎች ተከፋፍሎ በ343 ገጽ የተቀነበበው መጽሐፉ በ250 ብር ለገበያ ቀርቧል፡፡


Read 9952 times