Print this page
Sunday, 05 January 2020 00:00

“መባቻ” በገበያ ላይ ዋለ

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(0 votes)

 በገጣሚ ያሬድ ጌታቸው (ጃጆ) የተጻፈውና ስለ ሐገር፣ ስለ ፍቅር እንዲሁም በተፈጥሮና ተስፋ ዙሪያ የሚያጠነጥኑ አንድ መቶ ሰላሳ ግጥሞችን ያካተተው “መባቻ” የተሰኘ አዲስ የግጥም መድበል፤ ባለፈው ረቡዕ በገበያ ላይ ውሏል፡፡ 150 ገጾች ያሉት የግጥም መድበሌ፤የመሸጫ ዋጋው 75 ብር ሲሆን በጃዕፈር መጻሕፍት፣ በሊትማን መጻሕፍት፣ በእነሆ መጻሕፍት እንዲሁም በአዟሪዎች እየተሸጠ እንደሚገኝ ለማወቅ ተችሏል፡፡

Read 1093 times