Print this page
Saturday, 30 November 2019 13:13

‹‹የአሲንባ ናሙና መርካቶ›› መጽሐፍ ትላንት ተመረቀ

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(2 votes)

 በደራሲ ዘውዴ አርጋው የተጻፈውና የታሪካዊ ልቦለድ ዘውግ ያለው ‹‹የአሲንባ ናሙና መርካቶ›› የተሰኘው መጽሐፍ ትላንት አርብ በገነት ሆቴል ተመረቀ፡። በምርቃኑ ሥነ ሥርዓት ላይ የተለያዩ ኪነ ጥበባዊ ዝግጅቶች ለታዳሚያን የቀረቡ ሲሆን የመጽሐፍ ዳሰሳና ውይይትም የዝግጅቱ ዋና አካል ነበሩ፡፡
መጽሐፉ በኢህአፓ የትግል ታሪክ ላይ የተመሰረተና በእውነተኛ ታሪክ ላይ የሚያጠነጥን ታሪካዊ ልቦለድ ሲሆን በ296 ገፆች ተቀንብቦ፣ በ80 ብር ለገበያ ቀርቧል፡፡


Read 9353 times