Saturday, 30 November 2019 13:08

‹‹የኢትዮጵያዊነት አምዶች በሎሬት ፀጋዬ ገ/መድህን ግጥሞች›› ጥናታዊ ጽሑፍ ላይ ውይይት ይካሄዳል

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(1 Vote)

 ሚዩዚክ ሜይዴይ ከኢትዮጵስ ኮሌጅ ጋር በመተባበር፣ ነገ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ ‹‹የኢትዮጵያዊነት አምዶች በሎሬት ፀጋዬ ገ/ መድህን ግጥሞች›› በተሰኘ ጥናታዊ ጽሑፍ ላይ በብሄራዊ ቤተ መጻሕፍትና ቤተ መጻሕፍት ኤጀንሲ አዳራሽ ውይይት ይካሂዳል፡፡ ለውይይቱ መነሻ የሚሆን ጥናታዊ ጽሑፍ በገዛኸኝ ፀጋው (ዶ/ር) የሚቀርብ ሲሆን መድረኩ በሰለሞን ተሰማ ጂ. እንደሚመራ ታውቋል፡፡ ሚዩዚክ ሜይ ዴይ፣ ፍላጎት ያለው በውይይቱ ላይ እንዲሳተፍ ጋብዟል፡፡

Read 848 times