በሶፎኒያስ ታደሰ ተደርሶ የተዘጋጀው “አትሸኝዋትም ወይ” የተሰኘ የኮሜዲ ይዘት ያለው አንድ ፊልም፤ ፊልም ዛሬና ነገ በሁሉም ሲኒማ ቤቶች ይመረቃል፡፡
1 ሰዓት ከሰላሳ አራት ደቂቃ የሚፈጀው ይኸው ፊልም፤ አዳዲስና ዕውቅ የትወና ባለሙያዎች የተሳተፉበት እንደሆነ ተገልጿል፡፡
Saturday, 16 November 2019 11:11
“አትሸኝዋትም ወይ” ሊመረቅ ነው
Written by ናፍቆት ዮሴፍ
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና