Tuesday, 01 October 2019 10:18

‹‹ሴት ሀገር›› እንክብል ግጥሞች ይመረቃል

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(0 votes)


         በክርስቲያን አሸናፊ ዘማት የተዘጋጀው ‹‹ሴት ሀገር›› እንክብል ግጥሞች የተሰኘ መጽሐፍ ዓርብ መስከረም 2 3 ቀ ን 2 011 ዓ .ም ከ ቀኑ
1 0፡00 ሰዓት ጀምሮ 5 ኪሎ በሚገኘው በቅርስና ጥናት ባለስልጣን አዳራሽ አንጋፋ ደራሲያንና ስመጥር የኪነ ጥበብ ሰዎች በተገኙበት ይመረቃል፡፡
በሥነ ሥርዓቱ ላይ፡- ዶ/ር ንጉሴ ተፈራ፣ ወንድም ንጉሴ ቡልቻ፣ ደራሲ ጌታቸው በለጠ - እንዲሁም ገጣሚያኑ፡- ወንድዬ አሊ(አንጋፋው ገጣሚ) ረድኤት ተረፈ፣ ሰይፉ ወርቁ፣ በቃሉ ሙሉ፣ ምኒሊክ ብርሃኑ እንደሚገኙ ሰም እና ወርቅ ሚዲያና ኢንተርቴይመንት አስታውቋል፡፡


Read 6793 times