“የኢትዮጵያ ፖለቲካ ከየት ወዴት? የደህንነት ማስጠንቀቂያ ደወል” የተጠኘውና በዋናንነት የሀገሪቱን ወቅታዊ ፖለቲካ ከደህንነትና ሀገሪቱ ካለችበት ጂኒ ፖለቲካዊ ቀጠና አንፃር የሚተነትነው የሜጀር ጀነራል አበበ ተ/ሃይማኖት መጽሐፍ ዛሬ ለአንባቢያን ይቀርባል፡፡
መጽሐፉ በዋናነነት ሰፊ ጥናቶችን መነሻ አድርጐ የተዘጋጀ ሲሆን የኢትዮጵያን የደህንነት ስትራቴጂዎች ምን መምሰል እንዳለባቸውም ያመለክታል፡፡
መጽሐፉ በ367 ገፆች የተዘጋጀ ሲሆን በሁለት መቶ ሰላሳ ብር ከዛሬ ጀምሮ ለአንባቢያን መቅረቡም ታውቋል፡፡
Saturday, 20 July 2019 12:14
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና