ዳዊት ነጋሽ ጽፎ ያዘጋጀውና ኩል ፊልም ፕሮዳክሽን ሰርቶ ያቀረበው “የፍቅር ABCD” የተሰኘ የ99 ደቂቃ ርዝመት ያለው ፊልም ዛሬ በአዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት ትያትርና ባህል አዳራሽ ይመረቃል፡፡ ከቀኑ 7 ሰዓት ጀምሮ የሚመረቀውን ፊልም ሰርቶ ለማጠናቀቅ አንድ ዓመት ከአራት ወር ፈጅቷል፡፡ ሰሎሞን ሙሄ፣ ታሪኩ ብርሃኑ፣ ሳህር አብዱልከሪም፣ ትዕዛዙ ታዬ በአካል ፋሲል፣ ሄኖክ አርጋሸዋ እና ሌሎችም ተውነውበተል፡፡