Saturday, 20 April 2019 14:09

“ጥለት እና የእሳት እራት” ልብወለድ መጽሐፍ ገበያ ላይ ዋለ

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(0 votes)

 በደራሲ ተስፉላስኪ (ትያለድ) የተደረሰው “ጥለት እና የእሳት እራት” የተሰኘው ልብወለድ መጽሐፍ ገበያ ላይ ዋለ፡፡ መጽሐፉ በፍቅር፣
በቤተሰባዊና ማህበራዊ ጉዳይና ላይ የሚያጠነጥኑ ታሪኮች ተካትተውበታል፡፡ በ103 ገፆች የተቀነበበው መጽሐፉ፤ በ94 ብር ከ99 ሳንቲም ለገበያ
ቀርቧል፡፡

Read 6192 times