Saturday, 20 April 2019 14:10

“ኢትዮጵያ፡ የአብዮቱ ማስታወሻና ያመጣለት ዕድል” ለንባብ በቃ

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(1 Vote)

 በብሌየር ቶምሰንና ማይኬ ካርስተንሰን በእንግሊዝኛ ተፅፎ፣ በተርጓሚ ካሳሁን ከበደ በላይ “ኢትዮጵያ፡ የአብዮቱ ማስታወሻና ያመለጣት እድል” በሚል ርዕስ ወደ አማርኛ ተመልሶ ለንባብ በቃ፡፡ በሁለት ዋና ዋና ክፍሎች የተዘጋጀውና የኢትዮጵያ አብዮት በተለይም የቀይ ሽብር ወንጀል
ፍርድ ስላስከተለው ተፅዕኖ፣ ስለኃይለ ሥላሴ አመራርና በተለያዩ የኢትዮያ አብዮቶችና በሴራ ስለተጠላለፉ የአገሪቱ የፖለቲካ ሂደቶች የውጭ ዜጎች
ያዩትን የታዘቡትን ለማስታወሻ በመፅሐፍ መልክ ያዘጋጁትን ነው ተርጓሚው ወደ አማርኛ መልሰው ለንባብ ያበቁት፡፡ ይህ የአገሩን ታሪክ ማወቅ ለፈለገ
ብዙ ያሳውቃል የተባለለት በ306 ገጾች የተቀነበበው መጽሐፉ፤በ120 ብር ለገበያ ቀርቧል፡፡

Read 11139 times