Saturday, 26 May 2012 12:43

“ሙዚቃል” ለውይይት ይቀርባል

Written by  መልካሙ ተክሌ (melkamutekele@gmail.com)
Rate this item
(0 votes)

በቅርቡ ለመደመጥ የበቃው “ሙዚቃል” የተሰኘው የኤፍሬም ስዩም የግጥም ኦዲዮ ሲዲ ውይይት እንደሚደረግበት ሚዩዚክ ሜይዴይ ኢትዮጵያ አስታወቀ፡፡ ነገ ከቀኑ 8 ሰዓት አምስት ኪሎ በሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተመዘክር የሚደረገውን ውይይት የሚመሩት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መምህር ሰለሞን ተሰማ ናቸው፡፡

 

 

Read 867 times Last modified on Saturday, 26 May 2012 12:49