Saturday, 15 December 2018 15:53

የፊልም ውይይት

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(0 votes)

የውይይቱ አዘጋጅ - ሚዩዚክ ሜይዴይ ኢትዮጵያ
ለውይይት የተመረጠው ፊልም - “አትሌቱ” (The Athlete)
የፊልሙ ይዘት - በታዋቂው አትሌት ሻምበል አበበ ቢቂላ ዙሪያ የተሰራ ሆኖ የአትሌቱን ህይወት የሚዘግብ
የፊልሙ ደራሲ- ኢትዮጵያዊው የፊልም ባለሙያ ራሴላስ ላቀው
ዳይሬክተር - አውሮፓዊው ዴቪ ፍራንኬል
ለውይይት የመነሻ ሀሳብ የሚያቀርቡ - የፖለቲካል ሳይንስ ምሩቁና የፊልም ባለሙያው ይድነቃቸው አይኔ
የውይይት ቦታና ሰዓት- ነገ ከቀኑ 7፡30 ጀምሮ
በብሔራዊ ቤተ - መፃሕፍትና ቤተ መዛግብት ኤጀንሲ
መድረክ መሪ - ሰለሞን ተሰማ ጂ.
ፊልሙ ከዚህ ቀደም - በ83ኛው አካዳሚ አዋርድ (Oscar) ላይ በውጭ ቋንቋዎች የተሰሩ ፊልሞች (Best Foreign Language films) ምርጥ 100 ዝርዝር ውስጥ መካተት የቻለ

Read 4045 times