Saturday, 15 December 2018 15:51

የመፅሐፍ ምረቃ

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(0 votes)


የመፅሐፉ ርዕስ - ከሱስና ከሱሰኝነት የመንፃት
ጥበብ ቁጥር 2
ደራሲ - ዶ/ር ጃራ ሰማ
የመፅሐፉ ይዘት- በአማርኛና በኦሮምኛ ቋንቋ የቀረበ ሆኖ ሰዎች ከሱሰኝነት የሚላቀቁበትን መንገድ የሚያመላክት
የምርቃት ቦታና ቀን - ዛሬ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ
በብሔራዊ ቤተ መፃሕፍትና ቤተ - መዛግብት ኤጀንሲ አዳራሽ
የመፅሐፉ የገፅ ብዛትና ዋጋ - 152 ገፆች
ዋጋ 80 ብር
የኦሮምኛው ገፅና ዋጋ - 148 ገፅ እና ዋጋ 80 ብር
የደራሲው ቀደምት ሥራዎች - “ከሱስ የነፃ
ትውልድ የመፍጠር ጥበብ”፣ “በማይመች አካሄድ አትጠመድ (በአማርኛና በኦሮምኛ)
“ከሱስና ሱሰኝነት የመንፃት ጥበብ ቁጥር 1”
(በአማርኛና በኦሮምኛ)

Read 4334 times