Saturday, 19 May 2012 11:21

ጐንደር የቤተመዘክር ቀንን አከበረች

Written by  መልካሙ ተክሌ (melkamutekele@gmail.com)
Rate this item
(0 votes)

የጐንደር ከተማ የዓለም የቤተመዘክር ቀንን ለመጀመሪያ ጊዜ አከበረች፡፡ በዓለም ለ35ኛ በኢትዮጵያ ደግሞ ለአስረኛ ጊዜ የተከበረውን ቀን ከተማዋ ያከበረችው የቤተመዘክር ፋይዳ ላይ በተደረገ የፓናል ውይይት እና የሽልማት ሥነ ሥርዓት እንደሆነ ታውቋል፡፡ ትናንት በሥነጽሑፍ ውድድር አሸናፊ ሆነው የተመረጡ ፀሐፍት ሽልማታቸውን ተቀብለዋል፡፡ ጐንደር አንድ መንግስታዊና አምስት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ንብረት የሆኑ አብያተ መዘክር አሏት፡፡

 

 

Read 876 times Last modified on Saturday, 19 May 2012 11:25