በታዋቂው አሜሪካዊ ደራሲ ማርክ ትዌይን “The Man that Corrupted Hadleyburg” በሚል ርዕስ የተፃፈውና ተወዳጅነትን ያተረፈው መጽሐፍ፤ በተርጓሚ ሀይከል ሙባረክ “ከተሚቱን የሞሰናት ሰውዬ” በሚል ወደ አማርኛ ተመልሶ ለንባብ በቃ፡፡
በ74 ገፆች የተቀነበበው መጽሐፉ፤ በ75 ብር ለገበያ ቀርቧል፡፡
Saturday, 03 November 2018 16:02
“ከተሚቱን የሞሰናት ሰውዬ” መፅሐፍ ገበያ ላይ ዋለ
Written by ናፍቆት ዮሴፍ
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና