Saturday, 12 May 2012 09:22

በፊታውራሪ አመዴ ለማ መጽሐፍ ላይ ውይይት ይቀርባል

Written by  መልካሙ ተክሌ (melkamutekele@gmail.com)
Rate this item
(0 votes)

የሚዩዚክ ሜይ ዴይ ኢትዮጵያ የመፃሕፍት ንባብ እና የውይይት ክበብ ነገ ከቀኑ 8 ሰዓት በሚያደርገው የመፃሕፍት ንባብና ውይይት በፊታውራሪ አመዴ ለማ መጽሐፍ ላይ ውይይት እንደሚያደርግ አስታወቀ፡፡ ለውይይቱ መነሻ ሃሳብ በማፍለቅ የሚያወያዩት በኢኮኖሚ የግል አማካሪ የሆኑት አቶ ቢነጋ ተወልደ ናቸው፡፡ የቀድሞው ፓርላማ አባል እና ታዋቂ አባት አርበኛ የነበሩት ፊትአውራሪ አመዴ ለማን የሕይወት ታሪክ የያዘው መጽሐፍ የታተመው አረጋዊው ከሞቱ ከሦስት አመት በኋላ ዘንድሮ ነው፡፡

 

 

Read 1179 times Last modified on Saturday, 12 May 2012 09:25