Saturday, 12 May 2012 09:17

“ሕያው ትንሣኤ” ፊልም አውደርዕይ ሰኞ ይጀመራል

Written by  መልካሙ ተክሌ (melkamutekele@gmail.com)
Rate this item
(0 votes)

ሕያው ፕሮሞሽንና ኢንተርቴይመንት ያዘጋጀው ህያው ለትንሣኤ የፊልም አውደርእይ ሰኞ ከቀኑ 9 ሰዓት ይጀመራል፡፡ በአውደርእዩ የተመረጡት10 ፊልሞች ከሰኞ እስከ ሐሙስ ግንቦት 16 ከታዩ በኋላ አንድ ሰው ተመርጦ “የኢትዮጵያ ባለውለታነት አዋርድ” ይሸለማል፡፡የሽልማቱምሆነ የአውደርዩ ዝግጅቶች በአዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት ትያትር እና ባህል አዳራሽ ይቀርባሉ፡፡

 

 

Read 1718 times Last modified on Saturday, 12 May 2012 09:22