Print this page
Sunday, 06 May 2012 15:01

“ኮከበ - ፅባህ” 80ኛ ዓመቱን ዛሬ ያከብራል

Written by  መልካሙ ተክሌ (melkamutekele@gmail.com)
Rate this item
(1 Vote)

ቀድሞ ቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ትምህርት ቤት ይባል የነበረው ኮከበ ጽባህ ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የተመሠረተበትን 80ኛ ዓመት ዛሬ እና ነገ ያከብራል፡፡ ሰማንያኛ ዓመቱን በማስመልከት ውይይት የሚካሄድና የቀድሞ ተማሪዎቹ የሚዘከሩ ሲሆን በመንገድ ግንባታ ፈርሶ የነበረው የትምህርት ቤቱ አጥር በቀድሞ እና በአሁን ተማሪዎቹ ትብብር እንዲሁም በወላጆች ድጋፍ ተሰርቶ ዛሬ ይመረቃል፡፡ በሰማንያ አመት ጉዞው ትምህርት ቤቱ ካፈራቸው ታዋቂ የኪነጥበባት፣ የሕክምናና እና ሌሎች ዘርፎች መካከል ደበበ ሰይፉ፣ አበበ ባልቻ፣ ሠዓሊ እሸቱ ጥሩነህ፣ አርቲስት አለሙ ገብረአብ፣ ጀነራል ሙሉጌታ ቡሊ፣ ጀነራል መርዕድ ንጉሤ፣ አርቲስት ሱራፌል ወንድሙ ይገኙበታል፡፡

 

 

Read 2059 times Last modified on Sunday, 06 May 2012 15:02