Saturday, 28 April 2012 13:27

“ከአድማስ ፊት” ነገ ዝግጅቱን ያቀርባል

Written by  መልካሙ ተክሌ (melkamutekele@gmail.com)
Rate this item
(0 votes)

በሻሸመኔ ከተማ ኪነጥበብ አፍቃሪዎች ተቋቁሞ የሥነጽሑፍ ዝግጅቶችን በማሰናዳት የሚታወቀው “ከአድማስ ፊት” የኪነጥበብ ማህበር፤ 36ኛ ዝግጅቱን ነገ ከሰዓት በኋላ በከተማዋ ባህል አዳራሽ ያቀርባል፡፡ በነገው የኪነጥበብ ዝግጅት ገጣሚ ኤፍሬም ስዩም እና የገመና 2 ተዋናይ ዮሐንስ ተፈራ ልምዳቸውን ያጋራሉ ተብሏል፡፡

Read 1194 times