Print this page
Saturday, 28 April 2012 13:24

“ኮንቴምፖራሪ ዳንስ ፕለይ ዊዝ ዘ ሴንስስ” ቀረበ

Written by  መልካሙ ተክሌ (melkamutekele@gmail.com)
Rate this item
(0 votes)

የጀርመን የባህል ተቋም ምስረታን 50ኛ ዓመት በማስመልከት ከቀረቡ ዝግጅቶች አንዱ የሆነው “ኮንቴምፖራሪ ዳንስ፤ ፕለይ ዊዝ ዘ ሴንስስ” የተሰኘ የዳንስ ትዕይንት ከትናንት ወዲያ ስድስት ኪሎ በሚገኘው የጀርመን ባህል ተቋም ቀረበ፡፡ በዝግጅቱ ላይ በደቡብ አፍሪካ ታዋቂ ከሆኑት የዳንስ ባለሙያዎች አንዱ የሆነው ሴሎ ፔሳ ተሳትፎበታል፡፡

 

 

Read 1005 times Last modified on Saturday, 28 April 2012 13:26