Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62
Saturday, 28 April 2012 13:14

“Abyssinia Swing” ውይይት ይካሄድበታል

Written by 
Rate this item
(0 votes)

የኢትዮጵያ ቀደምት ዕውቅ ዘፋኞችን ሥራዎች “ኢቶፒክስ” በሚል ስያሜ አሰባስበው ባስቀረፁት በፍራንሲስ ፋልሴቶ የተዘጋጀው “Abyssinia Swing” የተሰኘ የሙዚቃ መጽሐፍ በሚዩዚክ ሜይዴይ ኢትዮጵያ ውይይት ይካሄድበታል፡፡ ነገ ከቀኑ 8 ሰዓት አምስት ኪሎ በሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተመዘክር አዳራሽ የሚካሄደውን ውይይት የሙዚቃ ባለሙያ ሰርፀ ፍሬስብሐት ነው፡፡

 

 

Read 1388 times Last modified on Saturday, 28 April 2012 13:18