Saturday, 24 February 2018 12:40

11ኛው ዙር የውጭ ምንዛሪ ግኝት ማበረታቻ ዕጣ ወጣ

Written by  መንግሥቱ አበበ
Rate this item
(4 votes)

 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከታህሳስ 2 ቀን እስከ ጥር 30/2010 ያዘጋጀው 11ኛው ዙር የውጭ ምንዛሪ ግኝት ማበረታቻ ዕጣ ወጣ፡፡
ከትናንት በስቲያ በብሔራዊ ሎተሪ አዳራሽ በማሽን በወጣው የሽልማት ሥነ-ሥርት፣ 12 ሰዎችን የሚጭነው ሚኒባስ አሸናፊ 1ኛ ዕጣ ቁጥር 6187389 ሲሆን፣ ዕጣው የወጣለት ሰው የሞባይል ቁጥር ደግሞ 0911 80 25 20 ሆኗል።
16 ላፕቶፖችን የሚያስገኘው 2ኛና 32 ስማርት የሞባይል ቀፎዎችን የሚያሸልመው 3ኛ ዕጣ ቁጥሮች በኮምፒዩተሮች ወጥተው ቁጥሮቹ ለህዝብ ታይተዋል፡፡ 

Read 2850 times