Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62
Saturday, 10 March 2012 10:20

የፖለቲካ ጥግ

Written by 
Rate this item
(0 votes)

ስለ ኩረጃ
ህፃናት ፈፅሞ ታላላቆቻቸውን በቅጡ አይሰሟቸውም፡፡ ነገር ግን ታላላቆቻቸውን ከመኮረጅ ደግሞ ፈፅሞ አይቦዝኑም፡፡
ጄምስ ባልድዊን
(አሜሪካዊ ፀሃፊና የሲቪል መብት ተሟጋች)
ታሪክ ራሱን አይደግምም፡፡ ታሪክ ፀሃፊዎች ናቸው እርስ በርስ የሚደጋገሙት፡፡
አርተር ባልፎር
(የብሪቲሽ ጠቅላይ ሚኒስትር የነበሩ)
ሰዎች እንዳሻቸው ለመስራት ነፃነቱን ሲያገኙ በአብዛኛው አንዱ ሌላውን ወይም እርስ በርስ መቀዳዳታቸው አይቀርም፡፡
ኢሪክ ሆፈር
(አሜሪካዊ ፈላስፋና የመርከብ ጭነት ሠራተኛ)
ኦሪጅናሌ ፀሃፊ የሚባለው ማንንም የማይኮርጅ ፀሃፊ ሳይሆን ማንም ሊኮርጀው የማይችለው ፀሃፊ ነው፡፡
ሬኔ ቻትያብሪያንድ
(ፈረንሳዊ ፀሃፊና የመንግስት ባለስልጣን)
ያልበሰሉ ገጣሚያን ይኮርጃሉ፤ የበሰሉ ገጣሚያን ይሰርቃሉ፡፡
ቲ.ኤስ. ኢሊየት
(ትውልድ - አሜሪካዊ የብሪቲሽ ገጣሚና ፀሃፌ ተውኔት)
አንድ ውሻ በአንድ ነገር ላይ ሲጮህ፣ መቶ ውሾች በውሻው ድምፅ ላይ ይጮሃሉ፡፡
የቻይናውያን ምሳሌያዊ አባባል
የአገሬው ተወላጅ አይጥ ከበላ፣ አንተም አይጥ ብላ፡፡
የስዋሂሊ ምሳሌያዊ አባባል
ብዙ የሞናሊዛ ቅጂዎች አሉ፤ አሁንም ድረስ ግን ሰዎች ኦሪጂናሌውን የሞናሊዛ ስዕል ለማየት ይሰለፋሉ፡፡
ሉዊስ አርምስትሮንግ (ትራምፔት ተጫዋች)

Read 3284 times