Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62
Print this page
Saturday, 14 January 2012 11:45

“ዲፕሎማት” ፊልም ነገ ይመረቃል

Written by 
Rate this item
(0 votes)

 

በመቅዲ ፕሮዳክሽን የቀረበውና በደራሲና አዘጋጅ ናኦድ ጋሻው የተሰራው “ዲፕሎማት” የተሰኘ ልብ ሰቃይ ፊልም ነገ በአዲስ አበባ በሚገኙ ሲኒማ ቤቶች ይመረቃል፡፡ የ90 ደቂቃ ፊልሙን ሰርቶ ለማጠናቀቅ የአንድ ዓመት ከስምንት ወር ጊዜ ፈጅቷል፡፡
በአሸባሪዎች ዙርያ የሚያጠነጥን ጭብጥ እንደያዘ በተነገረለት ፊልም ላይ ማህሌት ሹመቴ፣ ሜሮን ጌትነት፣ ታጠቅ ነጋሽ፣ ማህደር አሰፋ፣ አንተነህ አስረስ እና ሌሎችም ተውነዋል፡፡

በመቅዲ ፕሮዳክሽን የቀረበውና በደራሲና አዘጋጅ ናኦድ ጋሻው የተሰራው “ዲፕሎማት” የተሰኘ ልብ ሰቃይ ፊልም ነገ በአዲስ አበባ በሚገኙ ሲኒማ ቤቶች ይመረቃል፡፡ የ90 ደቂቃ ፊልሙን ሰርቶ ለማጠናቀቅ የአንድ ዓመት ከስምንት ወር ጊዜ ፈጅቷል፡፡ በአሸባሪዎች ዙርያ የሚያጠነጥን ጭብጥ እንደያዘ በተነገረለት ፊልም ላይ ማህሌት ሹመቴ፣ ሜሮን ጌትነት፣ ታጠቅ ነጋሽ፣ ማህደር አሰፋ፣ አንተነህ አስረስ እና ሌሎችም ተውነዋል፡፡

 

Read 2586 times

Latest from