Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62
Print this page
Saturday, 14 January 2012 11:44

በሰርግ አውደርዕይ የሙዚቃ ባለሙያዎች ይሳተፋሉ

Written by 
Rate this item
(0 votes)

በአዲስ አፍሪካ ኢቨንትስ ማኔጅመንት አዘጋጅነት በሚቀርበው የሰርግ አውደርእይ ላይ የሙዚቃ ቡድኖች፣ ዲጄዎችና ዲዛይነሮች እንደሚሳተፉ ተገለፀ፡፡ የካቲት 24 እና 25 2004 ዓ.ም በግዮን ሆቴል ዩኒቲ አዳራሽ በሚቀርበው ዝግጅት ሆቴሎች፣ ዲኮር ድርጅቶች፣ መኪና አከራዮችና ሌሎችም የሚሳተፉ ሲሆን በሙሽራና በሚዜ ልብሶች የፋሽን ትርዒት እንደሚቀርብ ለማወቅ ተችሏል፡፡

Read 2813 times

Latest from