Saturday, 07 June 2014 14:17

“A Glimpse of Ethiopian II የፎቶግራፍ ኤግዚብሽን ይከፈታል

Written by 
Rate this item
(0 votes)

በአርቲስትና የፎቶግራፍ ባለሙያ ወንድወሰን በየነ የተዘጋጀውና “A Glimpse of Ethiopian II” የተሰኘ የፎቶግራፍ ኤግዚቢሽን በራዲሰን ብሉ ሆቴል ይከፈታል፡፡ ኤግዚቢሽኑ የፊታችን ሐሙስ ተከፍቶ እስከ ግንቦት 15 ቀን 2006 ዓ.ም ለተመልካች ክፍት ሆኖ የሚቆይ ሲሆን በኤግዚቢሽኑ መልክአምድር፣ አሮጌ ቤቶችንና ሌሎች ተፈጥሯዊ ነገሮችን የሚያስቃኙ ፎቶግራፎች እንደሚቀርቡ ታውቋል፡፡

Read 1222 times