ኢዮሃአበባ ፈነዳ!ፀሐይ ወጣ ጮራዝናም ዘንቦ አባራ ዛፍ አብቦ አፈራ፤ ክረምት መጣ ሄደ ዘመን ተወለደ አለም ሞቆ ደምቆብርሃን ሲያሸበርቅ ጤዛው ሲብረቀረቅህይወት ሲያንሰራራ ፍጥረት ሲንጠራራ ዘመን ተለወጠ መስከረም አበራ፡፡ “ኢዮሃ አበባዬ፡፡”(1955)