Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62
Saturday, 19 November 2011 15:15

ሴካፋ በወጣቶች ላይ እንዲተኮር መከረ

Written by 
Rate this item
(0 votes)

የ2011 የሴካፋ ሻምፒዮና ከሳምንት በºላ በዳሬሰላም ሲጀመር የምድብ ድልድሉ ከሳምንት በፊት ወጥቷል፡፡ የሴካፋ ምክር ቤት በታንዛኒያ በሚያካሂደው በዚህ ሻምፒዮና ላይ 12 ቡድኖች እንደሚሳተፉ ተገልፆ የነበረ ቢሆንም ከትናንት በስቲያ የወጡ ዘገባዎች ኤርትራ ከተሳትፎ እንድትሰረዝ መወሰኑን እየገለፁ ናቸው፡፡ በምድብ አንድ ታንዛኒያ፤ ኢትዮጵያ፤ ሩዋንዳና ጅቡቲ፤በምድብ ሁለት ኡጋንዳ ፤ብሩንዲ፤ ዛንዚባርና ሶማሊያ እንዲሁም በምድብ ሶስት ኤርትራ፤ ኬንያ ፤ሱዳንና ማላዊ መደልደላቸው ይታወሳል፡፡ ከሴካፋ ውድድር ኤርትራ መሰረዟን የምክር ቤቱ ዋና ፀሃፊ ከትናንት በስቲያ ሲያሳውቁ ምክንያቱ በይፋ ባይገለፅም ጉዳዩ ኬንያና ሌሎች የምስራቅ አፍሪካ አገራት በኤርትራ ይደገፋል የሚባለው አልሻባብ ላይ ሰሞኑን ከጀመሩት ጦርነት ጋር ሊያያዝ እንደሚችል ተነግሯል፡፡ የሴካፋ ምክር ቤት ዋና ፀሃፊ ኒኮላስ ሙንሶኜ ተጨማሪ 4 ብሄራዊ ቡድኖች በተጋባዥነት ለማሳተፍ የተደረገው

Read 3349 times