ካሮል ብሩናይ ቀዳማይ እመቤት ከመሆኗ በፊት ታዋቂ ሞዴልና የፖፕ ሙዚቀኛ እንደነበረች ያስታውሰው ዴይሊ ሜል፤ የጋብቻ ሥነስርዓታቸውን ከ3 ዓመት በፊት በከፍተኛ ዝግጅት እንደፈፀሙ ጠቁሟል፡፡ ብሩናይ ከፕሬዝዳንት ሳርኮዚ በፊት ከሮክ ሙዚቀኛው ሚክ ጃገርና ከጃዝ አርቲስቱ ኤሪክ ክላፕተን ጋር ጋብቻ ፈማ እንደነበር ይታወሳል፡፡
ስለአበባዎችም ያውቃል.. ብሩናይ
የፈረንሳይ ቀዳማይ እመቤት ካሮል ብሩናይ ከፕሬዝዳንት ኒኮላስ ሳርኮዚ ጋር ትዳር የመሰረተችው በአበባዎች ላይ ባላቸው እውቀት ተማርካ መሆኑን ገለፀች፡፡ ካሮል ብሩናይ ሰሞኑን ከፕሬዝዳንት ሳርኮዚ የመጀመርያ ልጇን መፀነሷን አስታውቃለች፡፡ ይህንኑ በተመለከተ ከቢቢሲ ጋር ባደረገችው ቃለምምልስ፤ የ43 ዓመቱ ኒኮላስ ሳርኮዚ ፕሬዝዳንት ብቻ ሳይሆን በአበባዎችም እንደኤክስፐርት የላቀ እውቀት ያለው ሰው መሆኑ ያኮራኛል ስትል ካሮል ብሩናይ ተናግራለች፡፡