Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
ለአራት ዓመት ከፊልም ሥራ ርቆ የቆየው የ43 ዓመቱ ዝነኛው የፊልም ተዋናይ ዊል ስሚዝ በአዲስ ፊልም ወደትወና እንደተመለሰ ተገለፀ፡፡ዊል ስሚዝ ከቶሚሊ ጆንስ ጋር የሚተውንበት አዲስ ፊልም የ”ሜን ኢን ብላክ” ተከታታይ ፊልም 3ኛ ክፍል እንደሆነ ታውቋል፡፡ በሚተውንባቸው ፊልሞች ከፍተኛ ገቢ በማስገባት የሚታወቀው…
Saturday, 24 December 2011 09:13

አይቤክስ ተማሪዎቹን ዛሬ ያስመርቃል

Written by
Rate this item
(0 votes)
የቱሪዝም ጋዜጠኞች ፎረም ይቋቋማል አይቤክስና የሆቴልና ቱሪዝም ኮሌጅ በሆቴል፣ ምግብ ዝግጅት፣ መስተንግዶ፣ በእንግዳ አቀባበል እና በቱሪዝም ማኔጅመንት፣ ጋይድና ኦፕሬሽን ዘርፍ ያሰለጠናቸውን 320 ተማሪዎች ዛሬ ጧት 2፡30 ያስመርቃል፡፡ ቦሌ በሚገኘው ደሳለኝ ሆቴል የሚመረቁት ተማሪዎች በግዮን፣ በሐርመኒ፣ በግሎባል እና በሌሎች የአዲስ አበባ…
Rate this item
(0 votes)
እድሜአቸው ከሁለት እስከ 10 ዓመት የሆኑ ሃያ ሶስት ሕፃናት የተሳተፉበት የ45 ደቂቃ “ጨረቃ ድንቡል ዶቃ” ቪሲዲ ትናንት ማታ በሒልተን ተመረቀ፡፡ አራት ነባር ዜማዎችንና ስድስት የፈጠራ ስራዎችን የያዘውን ቪሲዲ፤ በሕይወት ችልድረን ሶንግ ፕሮዳክሽን የተዘጋጀ ነው፡፡ የድርጅቱ ሥራ አስኪያጅ ሕይወት ማሞ ቪሲዲውን…
Rate this item
(0 votes)
በጋዜጠኛ ኃይለገብርኤል እንደሻው የተዘጋጁ አስራ አንድ ሥራዎች የተካተቱበት የአጫጭር ልቦለዶች ስብስብ በዚህ ሳምንት ለንባብ በቃ፡፡ “ምቀኞች”፣ “ማጅራት መቺዎቹ”፣ “ዳቦ ፍለጋ”፣ “ያን ሰሞን”፣ “እንጀራና ወጥ”፣ “ያላዳፉ ነፍሶች”፣ “አገር ሲያረጅ”፣ “እንመሸከንቱ”፣ “የሸንጎ ዓይን”፣ “ተረኛዋ” እና “አበራ ኩራቴ” የተሰኙ ታሪኮችን የያዘው ባለ 171…
Rate this item
(0 votes)
ጥናትና ምርምን መሠረት በማድረግ በሚያዘጋጃቸው ተከታታይ የሬዲዮ ድራማዎችና በሚያሳትማቸው መፃሕፍት የሚታወቀው ፖፕሌሽን ሚዲያ ሴንተር የግሎባል ሚዲያ አዋርድ ተሸላሚ ሆነ፡፡ ሽልማቱ ዋሺንግተን በሚገኘው ፖፕሌሽን ኢንስቲትዩት የተሰጠ ሲሆን ጥር 3,2004 ዓ.ም በኒውዮርክ በሚካሄደው የሽልማት ሥነ ሥርአት ላይ ለመገኘት የፖፕሌሽን ሚዲያ ሴንተር የኢትዮጵያ…
Rate this item
(0 votes)
ሦስት ወጣት ሠዐሊያንና ቀራፂያን ሥራዎቻቸውን ያቀረቡበት የሥዕልና ቅርፃ ቅርፅ አውደርእይ ባለፈው ማክሰኞ ተከፈተ፡፡ እስከ ታሕሣሥ 20 አምስት ኪሎ በሚገኘው ብሔራዊ ቤተመዘክር 71 የዘይት ቅብ ሥራዎችን እና 21 ቅርፃ ቅርፅ ያቀረቡት ቅድስት ብርሃኔ፣ ጤናው ጌታሁን እና አስናቀ በላይ ናቸው፡፡