ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(1 Vote)
በወሎ ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት የሚካሄደው “ወሎ የትምህርት የሳይንስና የባህል ጉባኤና ፌስቲቫል” በአዲስ አበባና በደሴ ከተማ ይካሄዳል፡፡ በአዲስ አበባ የሚካሄደው ፌስቲቫል “ጉዞ ወደ ወሎ” በሚል መሪ ቃል ከታህሳስ 19-23 ቀን 2015 ዓ.ም በኢትዮ ኩባ የወዳጅነት ሀውልት በሚገኝበት ቦታ ላይ የሚከበር ሲሆን በርካታ…
Rate this item
(0 votes)
ወጣቱ የህብረተሰብ ክፍል የአረንጓዴ ልማትንና የተፈጥሮ ጥበቃን ባህል እንዲያደርግ ታስቦ የዛሬ ስድስት ዓመት የተጀመረው 6ኛው ዙር አገር አቀፍ አግሪ ፊስት ( አረንጓዴ ፌሽታ) ዘንድሮ በሰባት ከተሞች በተለያዩ ዝግጅቶች ሊካሄድ ነው፡፡ ባለፉት አምስት ዓመታት አርቲስት ቤቴልሄም ጌታሁን (ቤቲጂን) አምባሳደር አድርጎ ሲሰራ…
Rate this item
(1 Vote)
 ስለ ቃለ መጠይቅ አዘገጃጀትና አቀራረብ ግንዛቤን የሚፈጥር “ቃለ መጠይቅ ለጥናትና ምርምር፤ ለስራ ቅጥር ምልመላ፤ ለጋዜጠኝነት” የተሰኘ አዲስ መፅሀፍ ገበያ ላይ ዋለ፡፡ በደራሲ ሲሳይ አሰፌ የተሰናዳው ይሄ ፋይዳ ያለው መፅሀፍ በውስጡ ሰፋ ያሉ ቁምነገሮችን ይዟል ተብሏል፡፡ ከነዚህም ቁምነገሮች መካከል፤ የመንግስትም ሆነ…
Rate this item
(0 votes)
 የአንጋፋዋ ደራሲ የዝና ወርቁ አዲስ ስራ የሆነው “የዘመን መስታወት” መፅሀፍ ዛሬ ህዳር 17 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ በኢትዮጵያ ሆቴል ይመረቃል፡፡ የምርቃቱ አዘጋጅ ሰምና ወርቅ ሚዲያና ኢንተርቴይመንት እንደገለፀው በዕለቱ በርካታ ወጣትና አንጋፋ ፀሀፍት ተገኝተው ስራዎቻቸውን ያቀርባሉ፡፡ በመፅሀፉም ላይ ውይይት…
Rate this item
(2 votes)
የዕውቁ ፖለቲከኛና የሰላማዊ ትግል አቀንቃኝ አንዱዓለም አራጌ አምስተኛ ስራ የሆነው “ያልተነበበው አንባቢ” መፅሐፍ ዛሬ ከቀኑ 10፡00 ጀምሮ ጊዮን ሆቴል ውስጥ በሚገኘው ግሮቭ ጋርደን ዎክ በድምቀት ይመረቃል።”ያልተነበበው አንባቢ” መፅሐፍ የቤተልሔም ፕላዛ ባለቤት በነበሩት በአቶ ነጋሽ ባልቻ ሰብቼ አስደማሚ የሕይወት ታሪክ ላይ…
Rate this item
(0 votes)
 ኢትዮጵያና ሜክሲኮ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት የጀመሩበትን 73ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ የተዘጋጀው የፎቶ ግራፍ ኤግዚቢሽን ህዳር 8 ቀን 2015 ዓ.ም ከምሽቱ 12፡00 ጀምሮ በዳሽን ባንክ ዋናው መስሪያ ቤት ተከፈተ፡፡ ዳሽን ባንክና ሜክሲኮ ኤምባሲ በትብብር ባዘጋጁት በዚሁ ኤግዚቢሽን የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት ላይ የባንኩ…
Page 12 of 315