ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(2 votes)
የአትሌት መቶ አለቃ በላይነህ ዴንሳሞን የአትሌቲክስ የህይወት ታሪክ የሚዳስስ ‘የተፈተነ ፅናት’ የተሰኘ መፅሐፍ ዛሬ ምሽት በኃይሌ ግራንድ ሆቴል ተመረቀ፡፡ አትሌቱ 1000 ካሬ ሜትር ቦታ እንደተበረከተለት የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር አስታወቀ።በፕሮግራሙ ላይ የተገኙት የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሊዳሞ፣ ለአትሌት በላይነህ…
Rate this item
(1 Vote)
በባላገሩ ቴሌቪዥን የሚተላለፈው ‹‹የባላገሩ ምርጥ›› ተወዳዳሪዎች ወደ ምርጥ 10 የሚያልፉበት ውድድር ነገ በዕለተ ፋሲካ እንደሚካሄድና ከቀኑ 8 ሰዓት ጀምሮ በቀጥታ ስርጭት ለተመልካች እንደሚቀርብ ተገለፀ፡፡ በውድድሩ ከአንደኛ እስከ አስረኛ የሚወጡ አሸናፊዎች ከ3 ሚሊዮን ብር እስከ 100 ሺ ብር ይሸለማሉ ተብሏል፡፡የባላገሩ ቴሌቪዥንና…
Rate this item
(0 votes)
 በጥበብ አፍቃሪያኑና በጥበበኛው ዘንድ በየዓመቱ በጉጉት የሚጠበቀው ’The Big Art Sale’ ዓውደ ርዕይ በመጪው ሳምንት ለ18ኛ ጊዜ ሊካሄድ መሆኑ ተገለፀ። በዘንድሮው ታላቅ የሥዕል አውደ ርዕይ ላይ ከ5ሺ በላይ ጎብኚዎች እንደሚታደሙ ይጠበቃል ተብሏል። ’The Big Art Sale’ ተወዳጅ ከሆኑ የከተማችን የሥነጥበብ…
Rate this item
(2 votes)
ታላላቅ የንግድ ትርኢቶችን በማዘጋጀት የካበተ ልምድና ተቀባይነት ያለው ሀበሻ ዊክሊ ፕሮሞሽን ያዘጋጀው ‹‹ዩቶፕያ ፋሲካ›› ኤክስፖ፤ዛሬ መጋቢት 23 ቀን 2015 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ በሚሊኒየም አዳራሽ በድምቀት ይከፈታል፡፡ ከ300 በላይ ድርጅቶች ይሳተፉበታል የተባለው ይሄው የፋሲካ ኤክስፖ፤ በርካታ አዳዲስ ኹነቶችን አካትቶ መምጣቱን የሀበሻ…
Rate this item
(0 votes)
በጥበብ አፍቃሪያኑና በጥበበኛው ዘንድ በየዓመቱ በጉጉት የሚጠበቀው ’The Big Art Sale’ ዓውደ ርዕይ በመጪው ሳምንት ለ18ኛ ጊዜ ሊካሄድ መሆኑ ተገለፀ። በዘንድሮው ታላቅ የሥዕል አውደ ርዕይ ላይ ከ5ሺ በላይ ጎብኚዎች እንደሚታደሙ ይጠበቃል ተብሏል። ’The Big Art Sale’ ተወዳጅ ከሆኑ የከተማችን የሥነጥበብ…
Rate this item
(1 Vote)
እማሆይ ጽጌ ማርያም በኢትዮጵያ ቀዳሚዋ የቫዮሊን እና ፒያኖ አቀናባሪ እንደነበሩ ይነገራል። እማሆይ ፅጌማርያም ከአባታቸው ከአቶ ገብሩ ደስታ እና እናታቸው ወይዘሮ ካሣዬ የለምቱ በ1916 ዓ.ም በአዲስ አበባ ውስጥ ነው የተወለዱት። በልጅነታቸው ለትምህርት በሄዱባት ስዊዘርላንድ ፒያኖን በደንብ ተምረዋል። ከትምህርት መልስም በ19 አመታቸው…
Page 10 of 315